Get Mystery Box with random crypto!

የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የበኩራት ልጆች እንኳን | አፍሪካ ጊቢ ጉባዔ

የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የበኩራት ልጆች እንኳን ለ2014 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የጥምቀት
በዓል በፍቅር በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
ነገ ቅዳሜ የኮርስ መርሐ ግብር ስላለ እንድትገኙልን ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠራችኋለን
መልካም አዳር