Get Mystery Box with random crypto!

' መላእክትም ከእነርሱ ተለይተው ወደ ሰማይ በወጡ ጊዜ እረኞቹ እርስ በርሳቸው እንግዲህ እስከ ቤተ | አፍሪካ ጊቢ ጉባዔ

" መላእክትም ከእነርሱ ተለይተው ወደ ሰማይ በወጡ ጊዜ እረኞቹ እርስ በርሳቸው እንግዲህ እስከ ቤተልሔም ድረስ እንሂድ እግዚአብሔርም የገለጠልንን ይህን የሆነውን ነገር እንይ ተባባሉ ፈጥነውም መጡ ማርያምንና ዮሴፍን ሕጻኑንም በግርግም ተኝቶ አገኙ" ሉቃስ 2:15-16 ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !