"ይስማዕከ እግዚአብሔር በዕለተ ምንዳቤከ!" "እግዚአብሔር በመከራህ ቀን (ልመናህን) ይስማህ!" (መዝ. ፲፱:፩) በአንደበቱ እየመረቀ በልቡ ከሚራገም፤ •በወሬ ብዛት ለጠላት አሳልፎ ከሚሰጥ፥ •የሚመክሩትን ከማይሰማ፥ •የወደደ መስሎት በግብረ ጸራዊ ከሚገኝ •በአጠቃላይ ከቢጽ ሐሳዊ ሁሉ ይሰውርዎ! @ Dn Yordanos Abebe https://t.me/zikirekdusn 486 viewsDiakon Mule Ayalew , 12:16