#ካለመማራችን_በተማርን ።።።።።።።።።።። ስልጣኔያችን በስይጥንና ሞልቶ፣ በመማራችን አለመማራችን ጎልቶ። እናትሀገርን ደም ከምናስለቅ፣ የአባቶቻችን ታሪክ ከምናረክስ። ምነው ስልጣኔው ቀርቶብን፣ ከአባቶቻችን እግር ስር ወድቀን፣ #ካለመማራችን (ማ:- ጠብቃ ትነበብ) በተማርን። @ETHIOPIA_Hageria @Afe_Werk 205 viewsMule negn, 07:20