Get Mystery Box with random crypto!

ለአላህ ትእዛዝ ሁለየም ዝግጁ ሁን!! قال رجلٌ لزهير بن نعيم | የነብዩ ☪ሠ,ዐ,ወ☪ ሀዲሶች

ለአላህ ትእዛዝ ሁለየም ዝግጁ ሁን!!

قال رجلٌ لزهير بن نعيم رحمه الله:-أتوصيني بشيء, قال:- نعم احذر أن يأخذك الله وأنت على غفلة.

አንድ ሰው ወደ ዙሀይር ቢን ኑአይም አላህ ይዘንለትና ዘንድ መጥቶ እስቲ በሆነ ነገር ምከሩኝ አላቸው።

እሳቸውም

የተዘናጋህና ችላ ያልክ ሆነህ አላህ እንዳይዝህ ፍራ (ተጠንቀቅ) ብለው አሉት።

(صفة الصفوة ٩/٤)

☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ ነገር ግን ገና እታች ክፍል ያለሁ
ተማሪ ነኝ።
Telegram የምጠቀመው
«✆አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ
ለማድረስ ብዮ ነው።
ለአሥተያየት @Adnanmoh_bot
አላህ ይ ቀበለን
JOIN

@Adnan567mh