Get Mystery Box with random crypto!

የዘንድሮ ታሱዓና ዓሹራ ፆም የፊታችን እሁድና ሰኞ ስለሆነ እሁድንና ሰኞን ወይም ሰኞንና ማክሰኞን | የነብዩ ☪ሠ,ዐ,ወ☪ ሀዲሶች

የዘንድሮ ታሱዓና ዓሹራ ፆም የፊታችን እሁድና ሰኞ ስለሆነ እሁድንና ሰኞን ወይም ሰኞንና ማክሰኞን ለመፆም እንነይት :: የአሹራ ቀን አላህ ነብዩሏህ ሙሳንና ተከታዮቻቸውን ከፊርዓውን አምባገነናዊ
አገዛዝ ነፃ ያወጣበት ዕለት ነው ።