Get Mystery Box with random crypto!

``✧'አንድ ጊዜ የረገጥነውን ወራጅ ውሃ ዳግም እንደማንረግጠው እናውቃለን። የጊዜም ህግ እንዲሁ | የነብዩ ☪ሠ,ዐ,ወ☪ ሀዲሶች

``✧"አንድ ጊዜ የረገጥነውን ወራጅ ውሃ ዳግም እንደማንረግጠው እናውቃለን። የጊዜም ህግ እንዲሁ ነው። ወደፊት እንጂ ወደኋላ መመለስም ሆነ መቆም አያውቅም። ጊዜ ሁሉን ነገር ያለማቋረጥ ይዞ እየከነፈ ይገኛል። የቆሙ የሚመስሉ ነገሮች በሙሉ በጉዞ ላይ ናቸው ሆኖም ጊዜ በጣም በፍጥነት የሚያስኬዳቸው በመሆኑ እንቅስቃሲያቸውን በስሜታችን ለመጨበጥ እንቸገራለን ጥላችን በሴኮንዶች ነጉደዋል ህፃናት በደቂቃዎች ጨምረዋል። ቡቃያዎች በትንሽ ጊዜ አድገዋል ሆኖም የጊዜ ሥርአት ረቂቅ ከመሆኑ የተነሳበዓይነ ስጋችን ልንቆጣጠረው አንችልም።
ሁላችንም ራሳችን እንፈትሽ

ጊዜውን ለአሏህ ያላደረገ ከህወት ይልቅ ሞት ለሱ የተሻለ ነው። ( ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ)
☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ ነገር ግን ገና እታች ክፍል ያለሁ
ተማሪ ነኝ።
Telegram የምጠቀመው
«✆አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ
ለማድረስ ብዮ ነው።
ለአሥተያየት @Adnanmoh_bot
አላህ ይ ቀበለን
JOIN

@Adnan567mh