Get Mystery Box with random crypto!

የጋርመት ዉጤቶችን የማምረት ቢዝነስ ፦ በቀላሉ ሊሰሩ እና ሊመረቱ የሚችሉ የቲሸርት፣ ሸሚዝ ፣ ቦ | Addis Eyita

የጋርመት ዉጤቶችን የማምረት ቢዝነስ
፦ በቀላሉ ሊሰሩ እና ሊመረቱ የሚችሉ የቲሸርት፣ ሸሚዝ ፣ ቦክሰር ፣ቱታ ፣ ጂንስ እና ሌሎችም የጋርመንት ምርቶች በተለያየ ሳይዝ እና መልክ ለሁሉም ማህበረሰብ ማምረት ይችላሉ ፡፡
፦ በቀን እንደ አይነቱ ከ600-900 ፒስ ማምረት ይቻላል ፡፡
፦ የሚያስፈልገው ቦታ 100ካሬ ፦ መብራት፦3ፌዝ
፦ መነሻ ካፒታሉ 2.6 ሚሊየን ሲሆን ፤የዚህ 20 ፐርሰንት 520ሺ ያለው ሰው ይሄን ስራ ለመጀመር ወደ አዲስ እይታ ቢሮ መምጣት ብቻ በቂ ነዉ።
፨ አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
፨ ስልክ፦0978212121