Get Mystery Box with random crypto!

ክርስቶስ የተወለደው የሚሞት፣ የሚደማ፣ የሚቦጨቅ ስጋ ለመልበስ ነው ውልደትን enjoy እንድናደርግ | addicted to holy spirit

ክርስቶስ የተወለደው የሚሞት፣ የሚደማ፣ የሚቦጨቅ ስጋ ለመልበስ ነው ውልደትን enjoy እንድናደርግ የሚያደርገን ሊሞት ስለሆነ ነው መወለድ አንድ ደስታ አለው ከሁሉም በላይ የሚያስደስተው ግን የተወለደበት ሰው የሆነበት ምክንያቱ እኛን ከእርሱ ጋር ለማኖር መሆኑ ነው በክርስቶስ ልደት ውስጥ የዘላለም ውልደት ስላየንበት ነው enjoy የምናደርገው መሲሁ ኢየሱስ ተወልዶአል