Get Mystery Box with random crypto!

ልጆቻችን በሃገር አቀፍ ደረጃ አቢሲኒያ ባንክ አክሲዮን ማህበር አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ባዘጋጀዉ | አዳብና መልቲ ሚዲያ

ልጆቻችን በሃገር አቀፍ ደረጃ አቢሲኒያ ባንክ አክሲዮን ማህበር አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ባዘጋጀዉ ባህልን የማስተዋወቅ ውድድር ላይ በሺዎች ከሚቆጠሩ ተወዳዳሪዎች ጋር ተወዳድረው ባመጡት አመርቂ ውጤት እጅግ ኮርተናል።
ማህበራችን የአዳብና በክስታኔ ማህበርና አባላቱ ላደረግነው ጥቂት ድጋፍ የአቢሲኒያ ባንክና የውድድሩ ተሳታፊዎች ስላከበራቹን እንጅግ አርገን እናመሰግናለን ።

ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ግዴታችን እንወጣ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g