Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ ምስጋና #ለጉራጌ_ዞን_አስተዳደር_ፅ/ቤት ለሰጣቹን ፈጣን ምላሽና እገዛ ማህበራችን የአዳብና | አዳብና መልቲ ሚዲያ

ልዩ ምስጋና #ለጉራጌ_ዞን_አስተዳደር_ፅ/ቤት

ለሰጣቹን ፈጣን ምላሽና እገዛ ማህበራችን የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር ታላቅ ምስጋና ያቀርባል።
በተለይም የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ኢጂነር መሃመድ ጀማል ላሳዩን ቅንነትና ቀና ትብብር ምስጋናችን ወደር የለውም።