Get Mystery Box with random crypto!

አጫጭር ልብ ወለድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ achirlebwlod — አጫጭር ልብ ወለድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ achirlebwlod — አጫጭር ልብ ወለድ
የሰርጥ አድራሻ: @achirlebwlod
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.91K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-01-28 06:15:59
2.3K views03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-28 06:15:52
ሁለት ወጣት ሴቶች ግማሽ አካላታቸውን ብቻ የሚሸፍን
ልብስ ለብሰው ስብሰባ ቦታ ደረሱ። ይህ የስብሰባው መሪ የተናገረው መልዕክት
ነው። በጥሩ ፈገግታ ተመለከታቸውና እንዲቀመጡ ጋበዛቸው። ከዚያም
እነዚህ ሴቶች በህይወት ዘመናቸው ሁሉ ሊረሱት የማይችሉት መልዕክት
ተናገራቸው። ትኩር ብሎ። አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው፣
"ሴቶች እግዚአብሄር የፈጠራቸው በጣም አስፈላጊ። ነገሮች ሁሉ በሚገባ
የተሸፈኑ እና እንዲሁም ለማየት እና ለማግኘት ብዙ ጥረት የሚጠይቁ ናቸው።
፩. አልማዞችን የት ነው የምታገኙአቸው? ከመሬት በታች። ከብዙ ጥልቀት በሗላ
ተሸፍነውና ተጠብቀው።
፪.ሉሎችን የት ነው የምታገኙአቸው? ከውቅያኖስ በታች
ከብዙ ጥልቀት በሗላ ተሸፍነውና በሚያምር ሼል ተጠብቀው ነው።
፫.ወርቆችን የት ነው የምታገአቸው?ከማዕድናቶች በታች በትላልቅ ድንጋዮች
ተሸፍነው ነው። እነሱን ለማግኘት ወደታች ብዙ ርቀት ጠንክራችሁ መቆፈር፣
መስራት እና መፈለግ አለባችሁ። ከዚያም ፊታቸውን ትኩር ብሎ እያየ ንግግሩን
ቀጠለ። የእናንተ ሰውነት አስፈሪና ልዩ ነው። የእናንተ ሰውነት ከዐልማዝ፣ ከወርቅ
እና ሉሎች የበለጠ ውድ እና ማራኪ ነው። ስለዚህ እናንተም በሚገባ ልትሸፈኑ
ይገባል። ንግግሩን ቀጠለ፣ ይህንን ውድ ሃብታችሁን ልክ እንደ አልማዝ፣ ሉል እና
ወርቅ በሚገባ ከሸፈናችሁና በቀላሉ እንዳይገኝ ካደረጋችሁ ታማኞች እና
አስፈላጊውን የማዕድን ማውጫ መሳሪያዎች ያላቸው ማዕድን አውጪ ድርጅቶች
እናንተን ለማግኘትና ለዘመናት የማዕድን ማውጣት ስራቸውን ለመስራት ወደ
እናንተ ይጎርፋሉ። በመጀመሪያ ከሃገራችሁ መንግስት( ቤተሰባችሁ) ጋር
ይገናኛሉ፣ ፕሮፌሽናል እና ህጋዊ ፊርማ (ህጋዊ ጋብቻ)ይፈራረማሉ። ነገር ግን
የህንን ውድ እና ማራኪ ሃብታችሁን በሚገባ ባትሸፍኑት እና ባትጠብቁት ሁልጊዜ
ህገወጥ ማዕድን አውጪዎች ወደ እናንተ እንዲመጡ እና ውድ ማዕድናችሁን
በህገወጥ መንገድ እንዲያወጡት ትማርካላችሁ። ከዚያም ምንም ሳይጥሩ እና
ሳይደክሙ በቀላሉ ውድ ሃብታችሁን ይወስዳሉ ማለት ነው። ስለዚህ ሴቶች
እባካችሁ ሰውነታችሁን በሚገባ ሸፍኑ።
ይህን ካደረጋችሁ ፕሮፌሽናሎች እና ህጋዊ ማዕድን አውጪዎች እናንተን
ያሳድዳሉ።"
ስለዚህ እስቲ ሁላችንም ሚስቶቻችንን፣ ጓደኞቻችንን እና ልጆቻችንን
ሰውነታቸውን በሚገባ ልብስ በሚገባ እንዲሸፍኑ እና እንዲከበሩ
እናስተምራቸው።
@stefantekka
*ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል*
«ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ»
2.3K viewsedited  03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ