Get Mystery Box with random crypto!

አጫጭር ልብ ወለድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ achirlebwlod — አጫጭር ልብ ወለድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ achirlebwlod — አጫጭር ልብ ወለድ
የሰርጥ አድራሻ: @achirlebwlod
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.91K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-10-06 21:57:46 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0fMkFeKNuswWhZEn5mS2Q7p3zkBDQGduKbUKiQ5Sss5skbRAoeNVruuECSP1fm7Sql&id=100064320330737&sfnsn=mo
440 views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 10:25:59

  እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን አሸጋገረን

2015 መልካም አዲስ አመት

                 
      መል ካም
  አ ዲ ስ          ዓ መ ት
አ ዲ ስ            ዓ መ ት
አ ዲ ስ              ዓ መ ት

አዲሱ አመት 
የሰላም
የጤና 
የፍቅር
የመተሳሰብ
የመተጋገዝ የመተዛዘን 
የመትረፍረፍ    የበረከት
ያሰብነው የሚሳካበት 
ያቀድነው የሚሰምርበት   
ድንቅ አመት ያድርግልን  
አሜን።

@Achirlebwlod
960 viewsedited  07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 18:44:46 ጳግሜን ለይቅርታ

ሰላም ጤና ፍቅር ፀጋ ይሁንልን




ጳጉሜ ገባ

ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days
በወራት ላይ ወራት .....12months
በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks
በቀናት ላይ ቀናት.....365days
በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours
በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes
በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds
ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው

የኔ....ፍቅር
የኔ....ምስኪን
የኔ....አሳቢ
የኔ....ህይወት
የኔ....ሁሉነገር

ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ / የተደሰትሽ
በሃዘኔ ያዘንክ / ያዘንሽ
ፍቅር ስሰጥሽ ፍቅር የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ
ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ
ጓደኞቼ
እህቶቼ
ወንድሞቼ
ወዳጆቼ


ሳላውቅ በድፍረት
አውቄ በስህተት
ያስቀየምኩህ
ያስቀየምኩሽ
የጎዳውህ የጎዳውሽ

ከልቤ







በመጠየቅ ከጉልበቴ
በርከክ ብያልለሁ

ጳጉሜውን
የሰላም
የፍቅር
የጤና
የይቅርታ
ያርግልን

በጣምምም
ከልቤቤቤቤቤ
እወድሃለው
እወድሻለሁ


ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጳጉሜን
እናሳልፍ
852 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 21:58:00 አንድ ኢትዮጲያዊ አንድ ህንዳዊና አንድ ቻይናዊ ሬስቶራንት ውስጥ ምሳ እየበሉ ሳለ አንዲት ዝንብ ትመጣና ህንዳዊው እጅ ላይ ታርፋለች ህንዳዊውም ያባርራታል ቀጥላም የኢትዮጲያዊው እጅ
ላይ ታርፋለች እሱም ሲያባርራት ወዲያው ቻይናዊው እጅ ላይ
ታርፋለች ቻይናዊውም ቀ……ስ አለና ያዛት ቀጠለናም በላት፡፡

ህንዳዊው እና ኢትዮጵያዊው በጣም ተገረሙ


ትንሽ ቆየና ደግሞ ሌላ ዝንብ መጣች አሁንም በጀመሪያ ህንዳዊው ላይ አረፈች አባረራት

ቀጥሎ ኢትዮጲያዊው እጅ ላይ አረፈች ኢትዮጲያዊውም ልክ
እንደ ቻይናዊው ቀ……ስ ብሎ ያዛትና ወደ ቻይናዊው ዞሮ ምን ቢለው ጥሩ ነው







"ስንት ትገዛኛለህ?"


ስራ ፈጠራ ይሏቹሀል ይሄ ነው እና ደግሞ
ቀልዶቻችንን  በየግሩፑ Forward በማድረግ ይተባበሩ
@achirlebwold
150 views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 17:27:59
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል-አድሃ (ዐረፋ) በዓል ይሁንላችሁ።

ዒድ ሙባረክ!!
@achirlebwold
165 views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 20:12:56 የDv Lottery ውጤት ዛሬ ተለቀቀ!!

የDV 2023 ውጤት ዛሬ (ቅዳሜ) ከምሽቱ 1:00 ተለቋል። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናቹ confirmation number ፣ የአያት ስም & የትውልድ አመተ ምህረት በማስገባት check ማድረግ ትችላላችሁ።
https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx

ልብ በሉ ዓለም ላይ ያሉ ሰዎች በሙሉ ስለሚሞክሩ በኔትወርክ መጨናነቅ ምክንያት website ሊያስቸግር ስለሚችል በትዕግስት ይሞክሩ።ኢንተርኔት ቤት መሄድ ሳያስፈልግ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ብቻ ማየት ይችላሉ።

መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ share ያድርጉ።
https://t.me/achirlebwlod
https://t.me/achirlebwlod
1.5K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 20:12:30
1.4K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 20:12:15
1.3K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 13:24:53
1.8K views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 07:39:23
1.7K views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ