Get Mystery Box with random crypto!

ተለቀቀ አዲስ መፅሐፍ 'በሐበሻ ምድር የሚገኘው የሙመይዓው ሸይኽ ኸድር ከሚሴ የቢድዓ ባለቤቶችን | 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

ተለቀቀ

አዲስ መፅሐፍ

"በሐበሻ ምድር የሚገኘው የሙመይዓው ሸይኽ ኸድር ከሚሴ የቢድዓ ባለቤቶችን ማወደስ በተመለከተ የተጓዘባቸው ደረጃዎች"

በሸይኽ ሑሴን ብን ሙሐመድ አስስልጤ ተዘጋጅቶ

በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ

በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል

በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq