Get Mystery Box with random crypto!

የተውሂድ ጀግኖቹ የደዕዋ ገድል የኢብራሂም (ዐለይሂሰላም) ደዕዋ سورة الشعراء: | 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የተውሂድ ጀግኖቹ የደዕዋ ገድል

የኢብራሂም (ዐለይሂሰላም) ደዕዋ
سورة الشعراء:
ከቁጥር 83 እስከ 89
ታላላቅ ዱዓዎች

ሰላማዊ ቀልብ (ልብ) ማለት
# ከሺርክ የነፃ በተውሂድ የፀና
# ከኒፋቅና ጥርጣሪ የነፃ በኢማን የፀና
# ከኩራት የነፃ ለሀቅ እጅ የሚሰጥ
# ከቢድዐህ የነፃ በሱነህ የፀና

ቲላዋ ከአጭር ማብራሪያ ጋር

ቲላዋውን ለማዳመጥ
https://t.me/Alkuraan_Wasuneh/7105

ይቀጥላል
https://t.me/Alkuraan_Wasuneh