Get Mystery Box with random crypto!

የተውሂድ ጀግኖቹ የደዕዋ ገድል ሙሳ እና ወንድማቸው ሃሩን (ዐለይመሰላም) በየዘመኑ ያሉ | 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የተውሂድ ጀግኖቹ የደዕዋ ገድል

ሙሳ እና ወንድማቸው ሃሩን (ዐለይመሰላም)

በየዘመኑ ያሉ እምቢተኞች ያሉባቸው ፊርኣውናዊ ስልቶችና ባህሪያት:
# ግልፅ ሀቅን ማስተባበል
# በውለታ መሸንገልና መመፃደቅ
# ተውበት ያደረገን ባለፈው መውቀስ
# ችክ ምንችክ ማለት
# ወደ ሀቅ ተጣሪዎች ላይ ማፌዝ
# የሀቅ ተጣሪዎች በአስነዋሪ ባህሪት መግለፅ (እብድ ፣ደጋሚ ወዘተ…)
# ዛቻና ማስፈራራት
# ላይቀበሉ ማስረጃ መጠየቅ
# የውሸት ፕሮፖጋንዳ መንዛት
# ሰዎችን በገንዘብና በስልጣን መሸንገል
# ኩራትና አምባገነንነት
# ብዛትን የሀቅ መለኪያ ማድረግ
# ሴራ እና ተንኮል መጠንሰስ
# በስተመጨረሻ ውርደትና የከፋ ውድቅትን መከናነብ።

ከዘመናችን ፊርኣዉናዊ አካሄዶችን እንጠንቀቅ።

ቲላዋውን ለማዳመጥ
https://t.me/Alkuraan_Wasuneh/6951
ይቀጥላል
https://t.me/Alkuraan_Wasuneh