ተነስ እንዳታቆም! ቤተሰብ ። ይቺ አለም ብዙውን ጊዜ የምትሸልመው ውጤትን እንጂ ጥረትን አይታ እንዳልሆነ አስታውስ! ስለዚህ መቼም ቢሆን ሰው አላመሰገነኝም ብለህ ጥረትህን እንዳታቆም! ማንም ከራሱ በፊት ስላንተ አያስብም ለምን ሁሉም በቅድሚያ ለራሱ ማለት አለበት ። መልካምና ውብ ዕረቡ ተመኘሁ ። @ablat2 60 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 12:41