Get Mystery Box with random crypto!

ከሌሎች ተማር! ህይወትን የመሰለ ከባድ መምህር የለም ምክንያቱም ፈተናውን ከፈተነ በኋላ ነው ትም | just do it✨💯

ከሌሎች ተማር!

ህይወትን የመሰለ ከባድ መምህር የለም ምክንያቱም ፈተናውን ከፈተነ በኋላ ነው ትምህርቱን የሚሰጠን፤ ከሌሎች ህይወት መማር ያለብን ለዛ ነው!

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!