አላማህን አስቀድም! የህይወት አላማህ የመኖርህ ጉዳይ ነው፤ እሱን ስታስቀድም ራስ ወዳድ ልትባል ትችላለህ እንደዚህ ለሚሉህ መልስ አትስጥ! ግን የሰዎች ጫጫታ ውስጣዊ ድምፅህን እንዲያፍነው አትፍቀድ! ወዳጄ መጀመሪያ ለራስህ ካልሆንክ ለማንም አትሆንም! @ablat2 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! 58 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 07:42