Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በኢስታና ላደረጉልኝ አቀባበል አመሰግናለሁ። በቅርቡ ለጀመሩት የጠ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በኢስታና ላደረጉልኝ አቀባበል አመሰግናለሁ። በቅርቡ ለጀመሩት የጠቅላይ ሚኒስትርነት ኃላፊነትም እንኳን ደስ አለዎ ለማለት እፈልጋለሁ።

ሁለቱ ሀገሮቻችን እርስ በርስ የሚማማሩት ብዙ ጉዳይ አለ። የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነታችንን ከፍ ለማድረግ፣ በአቅም ግንባታ፣ በሲቪል ሰርቪስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በላቀ የማኑፋክቸሪንግ ስራ እና ቱሪዝም ልማት ትብብራችንን ለማጠናከር ተስማምተናል። የወዳጅነት ትብብራችንን ይበልጥ ለማስፋት የምንሰራም ይሆናል።

Thank you to Prime Minister Lawrence Wong for the warm reception today at the Istana. I also take this opportunity to congratulate him for recently assuming office.

Our two nations have a lot to learn from each other and we have agreed with President Wong to enhance our people to people ties; capacity development; civil service cooperation; technology; advanced manufacturing and tourism development. I look forward to building on this partnership.