Get Mystery Box with random crypto!

#Movierecommendation #volume2 STRANGER THINGS 2016 ዘውግ:-Dra | Abisiniya Media

#Movierecommendation #volume2

STRANGER THINGS 2016

ዘውግ:-Drama
የሚፈጀው ሰአት:-45 -65 ደቂቃ(አማካይ)

IMDB:-8.7/10
Rotten tomatoes:93%

በ volume 1 ቆይታው ብዙ ምላሽ ያላገኙ ትዕይንቶችን ተመልክተናል።ሌላኛው እኩይ ገፀባህርይ (vecna) ተዋውቀናል።stranger things :volume 2 July 1 የፊታችን አርብ ለእይታ ይቀርባል።Netflix እንደገለፀው ይሄኛው ክፍል የፊልሙ የመጨረሻ የሆነው የምዕራፍ 5 ን የታሪክ መነሻን ያሳያል።

እንድታዩት ጋበዝናቹ!!

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆

@abisiniyans @efetarecap1