Get Mystery Box with random crypto!

📚ፈዋኢድ እና ፈራኢድ📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ abdurezaq27 — 📚ፈዋኢድ እና ፈራኢድ📚
የቴሌግራም ቻናል አርማ abdurezaq27 — 📚ፈዋኢድ እና ፈራኢድ📚
የሰርጥ አድራሻ: @abdurezaq27
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.15K
የሰርጥ መግለጫ

والسلام على من اتبع الهدى!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-08 13:24:54 *هل أرهقتكَ ذنوبُ عامٍ غابرِ؟*
*وتريدُ عفواً من كريمٍ قادرِ ؟*

*أبشر فإن المُصطفى قد دلَّّنا*
*أن الخَطا يُمحى بصومِ " العاشرِ ".*

*تكفير عامٍ في صيام نهاره*
*أجرٌ عظيمٌ من رحيمٍ غافرِ.*


‏في عاشوراء :
يرقص اليهود ويلعبون،
ويلطم الروافض وجوههم وأجسادهم ويجرحون،
ويصوم أهل السنة ويدعون الله ويستغفرون.

فقل :
(الحمدلله الذي هدانا لهذا وما كنا لنهتدي لولا أن هدانا الله)
423 views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 21:35:11 بمناسبة إقبال يوم العاشر من محرم يعيد مركز سلف للبحوث والدراسات نشر عدد مما قدمه المركز من إصدارات إلكترونية حول هذه المناسبة :
١-شهر الله المحرم بين المشروع والممنوع.

‏ https://salafcenter.org/1764/

٢- يوم عاشوراء ووسطية أهل السنة

https://salafcenter.org/4119/


٣- يوم عاشوراء ينطق بالتوحيد

https://salafcenter.org/4111/

٤-يوم عاشوراء في تراث ابن تيمية

https://salafcenter.org/4137/
371 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 19:34:16 በዚህ ቻነል የሚገኙ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ ተከታታይ (Audio) ትምህርቶችና መፃሕፍት ማውጫ
•┈┈•✿❁✿•┈┈•

1) የ አል ኡሱል አስ’ሰላሳህ ኪታብ ትንታኔ (ባለ 9 ክፍል ሙሉ ደርስ)
https://t.me/ustazilyas/281

2) ሸርሑ ሱንናህ ሊልሙዘኒይ
(ባለ 8 ክፍል ማብራሪያ)
https://t.me/ustazilyas/292

3) ከ "መትን አቢ ሹጃዕ" የ (ኪታቡ ሲያም) ማብራሪያ (ባለ 13 ክፍል)
https://t.me/ustazilyas/353

4) የአማኞች ጋሻ መጽሐፍ ይዘት አጭር ማብራሪያ (ሙሉ ደርስ 1–3)
https://t.me/ustazilyas/333

5) 30 ወንድማዊ ምክሮች
[በ 4 ክፍሎች የተዘጋጀ]
https://t.me/ustazilyas/324

6) ስድስት ወቅታዊ ምክሮች
(ባለ 6 ክፍል ትምህርት)
https://t.me/ustazilyas/345

7) የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ (1–6)
https://t.me/ustazilyas/736

8) የተውሒድ ዳር ድንበር 1–3
https://t.me/ustazilyas/729

9) ነባሩ እስልምና (1–3)
ነባሩ አሽዓሪያ ወይስ ሰለፊያ?
https://t.me/ustazilyas/694

10) ከፆም የሚወሰዱ ተግባራዊ ትምህርቶች (1-4 ትምህርቶች)
https://t.me/ustazilyas/378

11) የአደብ መገለጫዎች (1-3 ተከታታይ)
https://t.me/ustazilyas/475

12) ነዋዚል ፊ አህካሚ ሲያም (1–3)
https://t.me/ustazilyas/612

13) የዘካህ ህግጋት (1–6 ትምህርቶች)
ነሐሴ 2002 ኮርስ
https://t.me/ustazilyas/645

•┈┈•✿❁✿•┈┈•


በሸይክ ኢልያስ የተብራሩ ኪታቦች (ሙቱን) እና የተዘጋጁ መፃህፍት
•┈┈•✿❁✿•┈┈•

የአማኞች ጋሻ (2nd ከለር እትም)
https://t.me/ustazilyas/291
___

አንድ ጥያቄና አስር መልሶቹ
ይድረስ ለዐብዱ’ላሂ አል-ሀረሪ ተማሪዎችና ተከታዮች
https://t.me/ustazilyas/693
___

የዘካ ህግጋት አጭር ማብራሪያ
https://t.me/ustazilyas/641
___

አልጋያህ ወትተቅሪብ (አቢ ሹጃዕ) https://t.me/ustazilyas/547

ከአቢ ሹጃዕ ኪታቡ ሲያም ብቻ
https://t.me/ustazilyas/368
___

ሸርሑሱናህ ሊልሙዘኒይ
https://t.me/ustazilyas/352
___

ኢዕቲቃዱ አህሊሱናህ
ሊልሐፊዝ አል ኢስማዒሊይ
https://t.me/ustazilyas/457
___

ኪታቡ ተውሒድ
https://t.me/ustazilyas/501
•┈┈•✿❁✿•┈┈•


____
የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ

Facebook
https://www.facebook.com/ustathilyas

Telegram
https://t.me/ustazilyas
330 views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 20:53:02
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ

ከሰኞ ነሐሴ 02/2014 ዓ.ል ጀምሮ ለተከታታይ 4 ሳምንት የሚቆይ መሰረታዊ የዒልም ኮርስ

ዘወትር ከሰኞ- ሀሙስ ከጠዋት 02፡30- 6፡30

አየር ጤና በሚገኘው ዒባዱረህማን መስጂድ
የሚሰጡ ኮርሶች፡-

መንዙመቱል ሃኢያ(ዓቂዳ ) እና ተስሪፉል ዒዝይ(ሰርፍ)
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

ሙተሚመቱል አል‘ ኣጅሩሚያ (ነህው)
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
340 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 10:24:05 مضتِ السنون كأنها أيامُ
والعمرُ يمضي والأنامُ نيامُ

والموتُ يدنو كل حينٍ خطوةً
وأنا ومثلي أعيتِ الأحلامُ

كنّا نُأَملُ بالشباب فقد مضى
وأتى المشيبُ وظلّت الأوهامُ

عامٌ أتى بالأمس أقبل نحونا
واليوم يخلفُ بعده أعوامُ

العام أضحى اليوم فينا جمعةً
والجمعة الغرا لنا أيامُ

وأنا ومثلي في الذنوب وما لنا
زادٌ إذا هتف الرحيل مُقامُ

فإلام نبقى في الذنوب أيا أخي
والموت آتٍ والحياة حُطامُ

وإلام نركض نحو عيشٍ زائلٍ
هذا لعمري مؤسفٌ ومُلامُ
475 views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 06:10:02 ‏بدء العام الهجري الجديد 1444 هـ .

‏⁧ #العام_الهجري_الجديد⁩

አዲሱ ዓመት ሙሐረም 1/1444 አመተ ሂጅራ ዛሬ ተጀምሯል!
703 views03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 06:51:39
711 views03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 13:48:38
ኡስታዝ ፈትሒ ዒዘዲን በወንድም ዐብዱረዛቅ አል—ሐበሺይ የሰርግ ፕሮግራም ላይ የቀራው መሳጭ ቂርኣት!
629 views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 04:32:10 አስገራሚ መልስ!

አንድ ሴኩላሪስት የሆነ ግለሰብ እንዲህ አለ "ሴት ልጅ ውበቷን ለመጠበቅ ስትል ልጅ መውለድ አልፈልግም ማለት መብቷ ነው።"

ይህን ንግግር እየሰሙ ካሉ ሰዎች መካከል አንደኛው እንዲህ አለው "ምነው እናትህ ውበቷን ለመጠበቅ ስትል ባልወለደችህ ኖሮ!"

https://t.me/abdurezaq27
1.6K views01:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 23:02:25 አለም-ገና አከባቢ የሚገኝ መስጂድ የተሐጁድ ሶላት ላይ የተቀዳ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ቂርአት ..

አይ ረመዷን! ከስንቱ ኸይር ጋር ነው የተጓዝከው ..
@ibnyahya7
781 views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ