Get Mystery Box with random crypto!

#ምእራባዊው ስልጣኔ ስልጣኔዎች የነቢያትን ፈለግ ወዲያው አይቀበሉም። በቂ ስርኣት አለን፣ ከኛ | Abdurahman Jeylan

#ምእራባዊው ስልጣኔ

ስልጣኔዎች የነቢያትን ፈለግ ወዲያው አይቀበሉም። በቂ ስርኣት አለን፣ ከኛ ተሽሎ ለኛ የሚሰጠን ኃያል አይኖርም ብለው ሲለሚያስቡና አድሱ ስርኣት የያዙትን ዙፋንና ልማድ ስለሚያፈርስባቸው ለመቀበል አይዘጋጁም።

ዛሬ እስልምን ብቻ ሳይሆን ክርስትናም ሆነ ሌሎች ኃይማኖቶች በትክክል ይሰበኩ ቢባል የምዕራቡ አለም የመቀበል ስሜት የለውም። ከተቀበላቸው እልፍ የኢ-ሞራል ግብሮቹን ያስቆሙታል።

ስለዚህ በመቃወምና ኋላ ቀር ብሎ በመበየን ላይ የተገነባ አስተሳሰብ ይዞ የሚናየው እንዲህ ባሉ ምክንያቶች ነው ማለት ነው።