Get Mystery Box with random crypto!

Abay Bank

የሰርጥ አድራሻ: @abaybanksharecompany
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.39K
የሰርጥ መግለጫ

Vision:
To Become the First Bank of Choice
Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders
Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-06-21 14:49:18
ባንካችን በስፔን እና ጣልያን መካከል የተደረገውን የ17ኛው የአውሮፓ የእግር ኳስ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ለመሸም የሚያስችሉ የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ በማድረግ ስፔን 1 ጣሊያን 0 በማለት ግምት ሰጥቶ የነበረ አንድ አሸናፊ የለየን ሲሆን አሸናፊው የተመረጠው፡-
• ትክክለኛ ግምት በመስጠቱ፣
• ቀድሞ በመመለሱ፣
• ግምቱን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላኩ እንዲሁም
• የፌስቡክ ገጻችንን ለሌሎች ሰዎች በማጋራቱ
መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ የተመረጡ ጨዋታዎችን በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሃ ግብራችን እንደምናቀርብ ለማስታወስ እንወዳለን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
3.5K views11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-20 10:45:39
ንግሥት - የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ
----------------------------------
ባንካችን ውድ ደንበኞቹን ለማገልገል ካሰናዳቸው በርካታ የቁጠባ አማራጮች መካከል የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥረት ለመደገፍ “ንግሥት የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” ን በማዘጋጀት በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው፡፡

ንግሥት - የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ዳጎስ ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት በመሆኑ በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን በመጎብኘት ይገልገሉ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #nigist #women’ssavingaccount
https://www.abaybanksc.com/abay/nigist-saving/
3.4K views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-19 11:27:09
የማህበረሰባችንን የቁጠባ ባህል ለማጎልበት በተለያዩ አማራጮች የቀረቡትን የዓባይ ባንክ ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ እንጋብዝዎታለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎችን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #saving
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/
4.1K viewsedited  08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-18 16:25:57
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
-----------------------
ባንካችን ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም በስፔን እና ጣልያን መካከል በሚደረገው የ17ኛው የአውሮፓ እግር ኳስ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅቷል፡፡
ትክክለኛውን መልስ ቀድመው በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ይሸለሙ፡፡
የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://t.me/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/
ድረገጽ፡ https://abaybanksc.com

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
4.2K viewsedited  13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-17 16:18:09
ባንካችን በጀርመን እና ስኮትላንድ መካከል የተደረገውን የ17ኛው የአውሮፓ የእግር ኳስ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ያሸነፉ ሶስት ተሳታፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-
• ትክክለኛ ግምት በመስጠታቸው፣
• ቀድመው በመመለሳቸው ፣
• ግምታቸውን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸውእንዲሁም
• የፌስቡክ ገጻችንን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ የተመረጡ ጨዋታዎችን በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሃ ግብራችን እንደምናቀርብ ለማስታወስ እንወዳለን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
3.8K views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-06 10:04:49
Foreign Currency Exchange Rates for 06 May 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
5.3K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ