Get Mystery Box with random crypto!

አዋሽ ባንክ አንድ ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኝ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። | (ABC) Amhara Broadcasting Corporation

አዋሽ ባንክ አንድ ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኝ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።

የሥራ እድል ፈጠራን የሚያበረታታውና "ታታሪዎቹ" የተሰኘው ውድድሩ፤ አንድ ሺህ ተወዳዳሪዎችን እንደሚያሳትፍ ይጠበቃል።

አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ የሥራ ሀሳቦች ያላችሁ አመልካቾች በውድድሩ መሳተፍ ትችላላችሁ።

የማመልከቻ ቅጹ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አማራጭ ሊንኮች ይገኛሉ፦

ለአማርኛ
https://formfaca.de/sm/ibm6Nojej

ለአፋን ኦሮሞ
https://formfaca.de/sm/WZwSVKhOY

ለእንግሊዝኛ
https://formfaca.de/sm/WFbP8sJNG

በተጨማሪም በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብና የተዘጋጀውን ፎርም በመሙላት ማመልከት ይቻላል ተብሏል።

የማመልከቻ ጊዜ
ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 15/2014 ዓ.ም
https://t.me/EthiopianEducationalTelevision