የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ የ አራት ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የ IPORA (interdisciplinary policy oriented research on Africa ) የሚባል ፕሮጀክት በጋራ ለመስራት በ ኮዲቯር አቢጃን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። በዛሬው እለትም ይህንንውፕሮጀችት አስመልክቶ በ ኮትዲቫር ዋና ከተማ አቢጃን የ አራትዮሽ ሰምምነት ውይይት እየተካሃደ ሲሆን በዉይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐናን ጨምሮ የፈረንሳይ ሃገር ቦርዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት፣ የ Cote DIvoire ሀገር ፌሊክስ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት እና የ ሞሮኮ ራቫት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ንግግር እና ማብራሪያ ሰተዋል። የ IPORA ፕሮጀክት በፈረንሳይ ዩኒቨርሲቲ ቦርዶ የሚደገፍ እና ፖሊሲን ያማከለ አለማቀፍ እና ጥናታዊ የምርምር መድረኮችን የሚያዘጋጅ ፕሮግራም ነው። ለ ፕሮጀችቱም ከ 8 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ፈሰስ እንደሚደረግ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ዪንቨርስቲ የፈረንሳይኛ ቋንቋ ተናጋሪ አገራት ዪንቨርሲቲዎች ኔትዎርክ ጋር ሲሰራ ይህ የመጀመሪያው ጊዜ ነው። 6.4K views17:08