Get Mystery Box with random crypto!

ቀን፡ ሐምሌ 142014 ዓ.ም ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ዩኒቨር | Abrehot Library

ቀን፡ ሐምሌ 142014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሚያካሂደዉ ነባርና የክረምት መምህራን የሥራ ላይ ሥልጠና ምዝገባ በሚከተለዉ ሁኔታ ይከናወናል::

1. ሐምሌ 23 እና 24 ቀን 2014 ዓ.ም ተማሪዎች ኮሌጅ ሬጅስትራር ሪፖርት በማድረግ የኮርስ ምዝገባ ሊስት መዉሰድ ይጠበቅባቸዋል።

2. ከሐምሌ 25 እስከ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ተማሪዎች በ2013 ዓ.ም ተመዝግበዉ ለተማሩት ትምህርት ለፈተና የሚዘጋጁበት ግዜ

3. ከሐምሌ 28 እስከ ነሐሴ 01 ቀን 2014 ተማሪዎች የ2013 ዓ.ም ምዝገባ ተመዝግበዉ ለተማሩት ትምህርት የፈተና ግዜ

4. ነሐሴ 2 ቀን 2014 የ2014 ዓ.ም ትምህርት የመጀመሪያ ቀን

5. ነሐሴ 5 ቀን 2014 የ2014 ዓ.ም የሚወሰዱ ኮርሶች የመመዝገቢያ ቀን
 
ማሳሰቢያ
• ማንኛዉም ሰልጣኝ መምህር በምዝገባዉ ወቅት ከክልሉ ትምህርት ቢሮ መገጣጠሚያ ደብዳቤ መያዝ ያለበት እና መገጣጠሚያዉ ከሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ከሆነ ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

• ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርስቲው ድረገፅ www.aau.edu.et ማግኘት እንደምትችሉ ያሳውቃል፡፡

 
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር