Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ አርሲ ዩኒቨርስቲ እና የኦሮሚያ ጥናትና ምርምር ተቋም የ | Abrehot Library

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ አርሲ ዩኒቨርስቲ እና የኦሮሚያ ጥናትና ምርምር ተቋም የጋራ መግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ፡፡
 
ስምምነቱም በዋናነት የሚያተኩረው የገዳ ባህላዊ ሙያዊ ቃላት ላይ በተለይም የኢሬቻ በዓል ላይ ጥናትና ምርምር በጋራ በማድረግ፣ ለመተንተንና ለመሰነድ ያለመ ነው፡፡