Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ከተማ ከነገ ሚያዝያ 28/2014 ዓም ጀምሮ እስከ ግንቦት 01/2014 ዓም የሚቆ | Addis Ababa City Administration Health Bureau

በአዲስ አበባ ከተማ ከነገ ሚያዝያ 28/2014 ዓም ጀምሮ እስከ ግንቦት 01/2014 ዓም የሚቆይ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ሁሉ ቤት ለቤት ይሰጣል በመሆኑም ወላጀች ወይም አሳዳጊዎች ህጻናትን በማስከትብ ከሚደርስባችው የአካል ጉዳትና የጤና ችግር በመታደግ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ እንገልጻለን ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ

@AACAHealthBureau