Get Mystery Box with random crypto!

ተንታ ከተማ 01ቀበሌ የሰለፊዮች መስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

የቴሌግራም ውይይት አርማ tentaketemaanwarmesjid — ተንታ ከተማ 01ቀበሌ የሰለፊዮች መስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ተ
የቴሌግራም ውይይት አርማ tentaketemaanwarmesjid — ተንታ ከተማ 01ቀበሌ የሰለፊዮች መስጂድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
የውይይት አድራሻ: @tentaketemaanwarmesjid
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.07K (መረጃው እስከ 11.10.2026)
በመስመር ላይ፦ 98
ከቻት መግለጫ

https://t.me/tentaketemaanwarmesj
ውድና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች እነሆ በተንታ ወረዳ ቀበሌ 01 አኗር መስጅድ ለመገንባት ስለተነሳን ከጎናችን ሁናችሁ እንድናጠናቀቅ ጠሪያችንን እያቀረብን እንገኛለን
ውድ አህለል ኸይሮች ይህን የአሏህን ቤት ለመገንባት የሁላችሁንም ትብብር እንፈልጋለን
የምንችል በገንዘብ የማንችል በዱኣ በሀሣብ እንድትተባበሩን ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን