"ይህ አገልግሎት በሰው አልተጀመረምና ከእግዚአብሔር በቀር የሚያቆመው የለም!የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ዶግማና ቀኖናን የጠበቁ መሠረታዊ 🛑ተከታታይ ኮርሶች፦✝️ መዝሙርና ኪነ ጥበብ፣✝️ የንስሐ ሕይወትና ጸሎት፣✝️ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ተግባራዊ ክርስትና ይሰጣሉ።የሚዲያው ዓላማ በሚዲያ እየጠፋ ያለውን ወጣት በሚዲያ መመለስ ነው።📩 ለሐሳብና አስተያየት፦ @dillayd