Get Mystery Box with random crypto!

'ፈጣሪ በውስጧ ያኖረባት ፀሐይን በመመልከቻ ስመለከት ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ። የአቡሻህር ተማሪ ሳለ | liqe liqawnt zelealem tekle

"ፈጣሪ በውስጧ ያኖረባት ፀሐይን በመመልከቻ ስመለከት ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ። የአቡሻህር ተማሪ ሳለሁ ስለ ምሕዋረ ፀሐይ፣ መሳክወ ፀሐይ፣ ምዕዛረ ፀሐይ፣ ሠረገላ ፀሐይ እና ስለ ፀሐይ የተለያዩ አቅማራት የተማርኳቸው ትዝ ይሉኝና በሐሳቤ ወደ ጉባኤ ቤት ትወስደኛለች።
በአቡሻህር፣ በሳይንስ የተተነችውን ጨምሮ በማዛሮት መጽሐፌ ላይ የጻፍኩትን መንፈሳዊ ምሳሌያቷን ሳስብ በእግረ ልቡናዬ ወደ ፀሐይ ክነፍ ይለኛል" (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ)
[ጥር 6/ 2014 ዓ.ም. ጎንደር ሰንሰለታማ ተራሮች ባሉበት ፀሐይ፣ ጀንበር፣ ኦርያሬስ፣ ቶማስስን ስመለከት]