Get Mystery Box with random crypto!

Research

የቴሌግራም ቻናል አርማ zresearcher — Research R
የቴሌግራም ቻናል አርማ zresearcher — Research
የሰርጥ አድራሻ: @zresearcher
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 479
የሰርጥ መግለጫ

👨‍🎓📚 👨‍🎓📚
Ask what you want!!!
Masters #Title #Proposal #Thesis_help
#Data_analysis #Assignment
#International_CV_preparation
251966368812
Email: abayresearchhelp@gmail.com
Contact - @researcher13
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-06-30 05:29:09
Types and means of statistical analysis

በግዜ እጥረት እና በመሳሰሉት ምክንያቶች ትምህርታችሁ ላይ እገዛ የምትፈልጉ ተመራቂዎችን
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendations) ድረስ እናግዛለን። ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።
የሚፈልጉትን
ለእገዛ @Promoter14 or
@researcher13 ላይ ይጠይቁ
+251966368812
Channel @zresearcher
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
5.1K viewsedited  02:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 17:58:36 Action research
By Dr. Genene Abebe
Research and Community Service
Director
#Share
@zresearcher

For professional support
Contact @researcher13 or @promoter14

Call +251966368812
5.7K viewsedited  14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 08:33:02
6 Types of Data in Statistics & Research: Key in Data Science
6.7K views05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 19:13:56
በግዜ እጥረት እና በመሳሰሉት ምክንያቶች ትምህርታችሁ ላይ እገዛ የምትፈልጉ ተመራቂዎችን
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendations) ድረስ እናግዛለን። ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።
የሚፈልጉትን
ለእገዛ @Promoter14 or
@researcher13 ላይ ይጠይቁ
+251966368812
Channel @zresearcher
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
3.4K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 16:27:41
RESEARCH PROPOSAL STRUCTURE Proposals can be put together in many ways, but they generally contain several set components. Always ask your supervisor about precise requirements, such as how long the proposal should be and which elements are mandatory Title…
10.2K viewsedited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 17:36:33
በግዜ እጥረት እና በመሳሰሉት ምክንያቶች ትምህርታችሁ ላይ እገዛ የምትፈልጉ ተመራቂዎችን
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendations) ድረስ እናግዛለን። ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።
የሚፈልጉትን
ለእገዛ @Promoter14 or
@researcher13 ላይ ይጠይቁ

Channel @zresearcher
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
3.4K views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 17:35:46 እንዴት ናችሁ?በመጀመሪያ ደረጃ የሚመርጡት የጥናት ርዕስ መነሻውና መድረሻውን ሥነፍኖት በትክክል የተረዱትን መሆን ይገባዋል። ጥናታዊ ጽሑፍ መጨረሻ መታወቅ ያለበት ውጤቱ ነው እንጂ ሂደቱ መሆን የለበትም። ህደቱን ገና ከመጀመሪያው በትክክል እና በግልጽ (Accurately and clearly) መረዳትና ማወቅ ለውጤታማነት ተገቢ ነው። የጥናቱ ንድፈ ሀሳብ (Proposal) በሚገባ የሚመራ መንገድ መሆን አለበት። ጥናትን በተመለከተ ምሁራኑ የሚሉትን አንድ ታላቅ ገለፃ ላስታውሳችሁ "A research is as good as its propsal" -(የአንድ ጥናት ጥሩነት እንደ ንድፈ ሀሳቡ/ዕቅዱ/ ጥሩነት ይታወቃል) እንደማለት ነው። በመሆኑም የተወሰነ ምክረ ሃሳብ እገዛ ለማድረግ ጥቂት ነገር ላስታውሳችሁ። ልብ ሊባል የሚገባው ግን የግል ድጋፍ እንጂ የተቋም ይፋዊ format እያሳወቅሁ አለመሆኑን ነው።
.
#1ኛ. #Title፦ ርዕስ ለመመረጥ የመጀመሪያው ትኩረት ከሙያዎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ያስተውሉ። ከዚህ ባለፈ ሙያዎትን ተጠቅመው በአካባቢዎ ባለው ማህበረስብ ውስጥ ያለውን ችግር በመፍታት አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችሉበት ቢሆን ይመረጣል። ከዚህ አንጻር "ይህንን አይነት መፍትሔ ብሠራለትስ" የሚሉትን ችግር መርጠው አጭር እና ገላጭ የሆነ የጥናት ርዕስ መምረጥ ነው። ከተቋሙ አካባቢ ወጣ ያሉ ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ርዕሶች መሆንም ይችላሉ።
.
#2ኛ. #Introduction_to_your_title ፦ በዚህ ርዕስ ሥር ስለ ጥናቱ ርዕስ ምንነት ገለጻ ማድረግ ነው። በዚህ ርዕስ ሥር የሚያካትቷቸው ይዘቶች defnitions, theories, materials used, tests, methods, constructions systems, types, ..... የመሳሰሉት ቢሆኑ መልካም ነው።
.
#3ኛ. #Background_to_your_title ፦ ይህ ደግሞ ስለሚያጠኑት ጥናት ታሪካዊ ዳራ/አመጣጥ (hisorical status) ገለጻ ማድረግ ነው። [who start investigate first, which country use, improvement (ማን ጀመርው? የት ቦታ? መቼ? በምን ተጀምሮ ወዴት ተሻሻለ all improvements፣ አሁን የት ደረሰ፣ .....) የሚሉትን የርዕሳችሁን ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስካለበት ድረስ ብቻ የምታስቀምጡበት ነው። ከዚህ በተጨማሪ እርስዎ ሊጨምሩበት ወይም ሊቀይሩት ወይም ሊያስተካክሉት የሚችሉበትንም ጎን ጠቆም ማድረፍ መልካም ነው።
.
#4ኛ. #Statement_of_the_problem ፦ ይኸኛው ዋና መሠረት ነው። ትክክለኛ ገለጻም ይጠይቃል። “የጥናቱ ርዕስ ለመስራት ያነሳሳህ/ሽ ምን ችግር ኖሮ ነው[what is the problem that initiate you to apply your research over this title?.....]” ለሚል ጥያቄ ተገቢ መልስ የምትሰጡበት የጥናት ሰነድ ክፍል ነው። ለጥናት የተሰማራችሁበትን ችግር ወይም የአንድ ነገር እጥረት ለማስቀመጥ ሞክሩ። ገለጻችሁም "There is lack of/a problem of/ ____" የሚል አይነት ቢሆን መልካም ነው።
.
#5ኛ. #Objectives {General and Specific}፦ ጠቅላይ/ዋና ዓላማ ከአንድ ዓረፍተ ነገር ባይበልጥ ከበዛ ደግሞ ከሁለት በላይ እንዳይሆንይመከራል። በዝርዝር ዓላማ (specific objectives) የሚቀመጡት ደግሞ በዋና ዓላማ ዉስጥ የሚገኙ በጥናቱ መከናወን የሚታወቁ የተለያዩ መልሶችን ታስቀምጣላችሁ።
.
# 6ኛ. #Scope_of_the_Research፦ ይህ የሚገልጸው የጥናትችሁን ስፋተ-ሜዳ ነው። ምን ምን እንደሚያጠቃልል ወይም እንደሚዳስስ፣ ምን ምንን ደግሞ እንደሚተው /እንደማያጠቃልል/ ከነምክንያቱ፣ ለምን አይነት ተግባር የሚውል እንደሆነ ... በአጠቃላይ የጥናቱን መጠነ-ስፋት ወይም ይዘት የሚያስረዳ ይሆናል።
.
#7ኛ. #Litrature_review ፦ [በርዕሱ ዙሪያ እስካሁን የተጠኑ ጽሁፎች ምን ብለዋል?] “ማን የተባለው ሰው በየትኛው መጽሐፉ/ጥናቱ የትኛው ገጽ ላይ ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ምን ብሏል?“ የሚለውን መረጃ የያዘ ነው። በ"Litrature" ሥር የሚያካትቱት የቀደሙ ህትመቶች ማስረጃ ከእርስዎ ጥናት ጋር ተያያዥ ሀሳብ ያላቸውን ብቻ ነው። እርስዎ የማይዳሡትን ነገር በዚህ ርዕስ ሥር ማስገባት ከማንዛዛት እና ትርጉም አልባነት አያልፍም፣ ይልቁንም ሥራዎትን ውጤት (value) እና ተቀባይነት (acceptance) ሊያሳጣ ይችላል። በዚህ ሥር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች reference specification [books, quastionary, journals, published apers, recorded interviews, vedio evidences] መሆን አለባቸው እንጂ guide specification [oral speeking, internet notes, handouts, non published documents] ላይ ያገኙትን ነገር ባይጠቀሙ ይመከራል። የተጠቀሙትን ምንጭም ከነመገኛ ገፁ አብረው ዋቢ ማስቀመጥም ተገቢ እና ግዴታ ነው።
.
#8ኛ. #METHODOLOGY፦ ይህ ደግሞ ዋናው የጥናት ሂደት መረብ ነው። ትናቱ የሚከናወንበት አካባቢ (study area)፣ ናሙና የሚወሰድበት የናሙና አወሳሰው ሥነዘዴ - ሥነዘዴው የተመረጠበትን ማስረጃ ምክንያት ጨምሮ (sampling system)፣ ከንድፈ ሀሳብ እስከ ፍጻሜ ያለውን የሚያሳይ የጥናቱ መነሻና መድረሻ ፍሰት (research deign - ብዙ ጊዜ በ"Chart" ሊገለፅ ይችላል) መካተት አለባቸው። ከዚህ በተጨማሪ ቤተሙከራዊ ጥናት (Experimental research) ከሆነ የተለያዩ የቤተሙከራ ፍተናዎች (laboratory tests) የሚሠሩበት ስለሆነ የሚሰሩት ሙከራዎች (tests) የሚያስፈልጉ መሥሪያ ነገሪች (materials), መሥሪያ መሳሪያዎች (equipments), የሙከራ ሂደቶች (procedures to be used) የሚሉት ይዘቶች በግልፅ መታወቅ አለባቸው።
ከቤተሙከራ ውጪ ከሆነ ደግሞ አንዳንዶቹ ተግባራዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ፍልስፍናዎች ስለሆኑ የሚጠቀሙትን ሂደት ማስቀመጥ ተአቢ ነው። (ምሳሌ ~ መኪና መሥራት፣ በፀሀይ ጉልበት የሚሰራ ባቡር መሥራት ሊሆን ይችላል)።
በሌላ በኩል Theoretical or statistical data analaysis ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች ከሆኑ ደግሞ የሚጠቀሟቸው የቃለመጠይቅ ጥያቄዎች (interiview questions)፣ የሚያስሞሉት የሰነድ ጥያቄ (questionair formats for data statistics)፣ የሚጠቀሟቸው የኮምፒዉተር ፕሮግራም (softwares to be used)፣ የሚፈልጉት ስታቲካዊ መረጃ (statistic data)፣ የሚሳተፉት ባለድርሳዎች (participants /responsible bodies)፣ የጥናት ማመዛዘኛ መንገድ (analaysis statics method..) የመሳሰሉትን ማካተት ተገቢ ሲሆን ይህ "Methodology" የሚባለው ክፍል አንድ ሰው በየትኛው ሥነዘዴ እንደሠራ የክንውን ሂደቱን የሚያስቀምጥበት ክፍል ነው።
.
#NB፦ እነዚህ ከላይ ያሉት በሙሉ በንድፈ ሀሳብ ሰነድ (proposal document) ላይ ጭምር መስፈር ኣለባቸው ሲሆኑ ቀጥሎ ያለው ተራ ቁጥር 9፣ 13፣ 14 ብቻ ግን ጥናቱ ከተጀመረ በኋላ የሚካተቱ ክፍሎች ናቸው።
.
#9ኛ . #RESULT_AND_DISCUSSION፦
.
#RESULT [ፕሮጀክቱ የሚሰራው በTEST ከሆነ የተገኘውን ዉጤት፣ theory ከሆነ የ[intrvie
8.4K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 12:37:44 ለ MBA የሚሆኑ የ ሪሰርች ቶፒኮች
.....................................................
ሁሌም የሪሰርች ዕርእስ ስንመርጥ የሚከተሉትን ሀሳቦች ማገናዘብ ይኖርብናል፡፡

Original (አዲስ)
Creative and interesting (ሳቢ)
Recent and relevant (ወቅታዊና ጠቃሚ)
Suit your specific passion (ለራሳችን ፍላጎት የሚስበን)
Feasible (ልንሰራው የምንችልና አዋጪ)

የሚከተሉትን ቶፒኮች ዌብሳይት ላይ ያገኘሇቸውና ይጠቅማሉ ብየ ያሰብኳቸው ናቸው፡፡ Check them out.


Current trends in the Ethiopian advertising and consumer behavior

የማስታወቂያ ባህል እና የደንበኞች ባህሪ ሂደቶች ኦሪጅናልና ወቅታዊ የጥናት area ሲሆን ልንሰራው የምንችለው (feasible) አይነት title ልናገኝበት እንችላለን፡፡

The relationship and common aspects of innovation management and organizational culture

ብዙ ጊዜ የተለያዮ የአሰራር ሂደቶች organizational culture ጋር ያላቸው relation ሲጠና ይታያል፡፡ ከ Innovation አንፃር ብናየው ደግሞ ኦሪጅናል የሆነ ስራን ልንሰራ እንችላለን፡፡ Innovation is quite new area in our country.

Empirical investigation into the influence of organizational and leadership performance

A case study of rural/urban marketing project

Investigating the impact of consumer loyalty programs in convenience stores

Investigating the effects of mobile banking

Analyzing the effectiveness of advertising

A comparative study of organized trading in Ethiopia

Analysis of the effects of branding on the buyers’ purchase decision

Branding በሀገራችን በስፋት የምናስተውለው ነገር ነው፡፡ ሰዎች ብራንድ ነገሮችን የመግዛት ባህል እያዳበሩ መጥተዋል፡፡ branding ገዢዎችን ምን ያክል affect እያደረጋቸው ነው?

A study of job task management using a geographical information system

ይሄ area በተለይ የ GIS እውቀት ሊጠይቅ ይችላል፡፡

ከላይ የተጠቀሱት research area ወይም theme ሲሁኑ more specific ሲሆኑ ሪሰርች ታይትል እናገኛለን፡፡ ያም ማለት በአንድ ድርጅት ወይም ከተማ ወይም ብራንች .....ላይ specific አድርገን ልንሰራቸው እንችላለን፡፡

ፕሮፓዛል ዝግጅት ላይ እገዛ ከፈለጉ ወይም ለጥያቄዎ contact on

@researcher13 and @Promoter14

#share_to_your_friends

@zresearcher
3.5K views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 13:11:38
በግዜ እጥረት እና በመሳሰሉት ምክንያቶች ትምህርታችሁ ላይ እገዛ የምትፈልጉ ተመራቂዎችን
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendations) ድረስ እናግዛለን። ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።
የሚፈልጉትን
ለእገዛ @Promoter14 or
@researcher13 ላይ ይጠይቁ

Channel @zresearcher
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
3.9K views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 12:32:17
#Components_of_research_process
8.5K views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ