ሓፊዝ ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "አላህን የሚፈሩ ቀልቦች ይህን ወር(ረመዳን) ሁሌም ይናፍቃሉ።ወሩ ሲሰናበቱ ልባቸው በሀዘን በመቁሰሉ የተነሳ አይናቸው ያነባል!።" 【ለጧኢፉ አልመዓሪፍ ገጽ 216)】 @sultan_54 1.0K views13:13