Get Mystery Box with random crypto!

አራቱ አኢማዎቻቸን የቆዩበት ዘመን ከቅደም ተከተል ጋር: ● ኢማም አቡ ሀኒፋ በሂጅራ | Abdul@ziz Nur

አራቱ አኢማዎቻቸን የቆዩበት
ዘመን ከቅደም ተከተል ጋር:

● ኢማም አቡ ሀኒፋ በሂጅራ
አቆጣጠር ከ80 አስከ 150
ነበር የኖሩት።

●አል ኢማም ማሊክ ኢብኑ አነስ
ከ93 እስከ 179 ነበር የኖሩት።

●አል ኢማሙ አል ሻፊዒይ ከ150
እስከ 204 ነበር የኖሩት።

●አል ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል
ከ164 እስከ 241 ነበር የኖሩት።

አላህ ይዘንላቸው ።
t.me/zizuQ