Get Mystery Box with random crypto!

ለስልጣን መጓጓት የጥፋት መንስኤ ስለመሆኑ አልመህለብ እንዲህ ይላሉ:: 'ለስልጣን መጓጓት ሰዎች | Abdul@ziz Nur

ለስልጣን መጓጓት የጥፋት መንስኤ ስለመሆኑ
አልመህለብ እንዲህ ይላሉ:: "ለስልጣን መጓጓት ሰዎች እርሰ በርሳቸው እንዲገዳደሉ መንስኤ ነው:: በዚህም የተነሳ የብዙዎቹ ደም እንደጎርፍ ፈሷል፣ አለአግባብ ንብረቶች ተዘርፈዋል፣ ብዙ ሴቶች ተደፍረዋል እንዲሁም በምድር ላይ ጥፋት ተንሰራፍቷል::"
(ፈትሁል ባሪ ቅጽ 13 ገጽ 135)
t.me/zizuQ