Get Mystery Box with random crypto!

'ሰላምን የምንኖርበት አንድ ሀገር ያስፈልገናል! ወደ ድሮ የቀረበ። በቴክኖሎጂ ያልደነቆረ። ሰው ከ | ኢትዮ_ቅምሻ💚💛❤️

"ሰላምን የምንኖርበት አንድ ሀገር ያስፈልገናል! ወደ ድሮ የቀረበ። በቴክኖሎጂ ያልደነቆረ። ሰው ከሰው የሚነጋገርበት። ተነፋፍቀን ፖስታ የምንፃፃፍበት። አንድ ትልቅ የሰላም ሀገር ያስፈልገናል። ገዳይ የሚገደልበት የሰለለ የሚቆረጥበት። ፍትህ ወደማይሽጥበት ወደዚያች ወደ ጥንቷ ሀገራችን ኢትዮጵያ አንሰደድና የምንሳሳላቸውን ልጆች እንውለዳቸው"

@ZHabbesha @ZHabbesha