Get Mystery Box with random crypto!

'እንዳየኋት አልወደድኳትም እስኪረዱት ጊዜ የሚፈጅ ውበት አለ አይደል? ማማርም ቦታ አለው።መዋብን | ኢትዮ_ቅምሻ💚💛❤️

"እንዳየኋት አልወደድኳትም እስኪረዱት ጊዜ የሚፈጅ ውበት አለ አይደል? ማማርም ቦታ አለው።መዋብን ጥላ ከጋረደው መጥቆሩ የት ይቀራል። ቆንጆ ሁሉ በሱፍ አበባ በፅጌሬዳ አይከበብም። ከጭቃ እንደወደቀ ወርቅ አጥበን አዋራ እንቃመ ድርሳን አራግፈን የምናከብረው ውበት አለ። እሷ እንዲህ ነች ከርመው የሚወዷት ከርመው የሚለምዷት"

@ZHabbesha @ZHabbesha