Get Mystery Box with random crypto!

ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer

የቴሌግራም ቻናል አርማ zetseat19 — ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
የቴሌግራም ቻናል አርማ zetseat19 — ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
የሰርጥ አድራሻ: @zetseat19
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.67K
የሰርጥ መግለጫ

ዘጸአት
Origional Computers stock
ℹ️ For more info
Call 0911936792
0928533995
👉Inbox
https://t.me/zetseat12
https://t.me/zetseat92
ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2022-08-31 11:11:45
Brand New Hp NoteBook Laptop

Core i5-10th Generation

Storage Capacity 512gb SSD

Installed Ram 8gb ddr4

Screen Size 14.1 inch

Battery Life Above 4hrs

Price......49500 birrየፈለጉትን ዓይነት ላፕቶፕ፡ ስልክ የማያጡበት ቻናል: ዘፀአት

For more info

Call 0928533995
0911936792
Inbox
https://t.me/zetseat12
https://t.me/zetseat92
ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
332 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 09:01:30
16 GB DDR4 RAM(3200 MHZ)
Highest speed
Price 5800 Birr Fixed
የፈለጉትን ዓይነት ላፕቶፕ፡ ስልክ የማያጡበት ቻናል: ዘፀአት

For more info

Call 0928533995
0911936792
Inbox
https://t.me/zetseat12
https://t.me/zetseat92
ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
53 viewsedited  06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 13:00:25 ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች፡፡
Laptop Buying Guide

በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር አስቀምጠንላችዋል፡፡

1.የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Chrome OS
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፤ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፡፡በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆን ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻልም ይነገርለታል፡፡
ክሮም(Chrome OS) ባለቤትነቱ የጎግል ሆኖ ቀላል እና ጥብቅ የደህንነት(security) ያለው ስርዓተ ክውና (OS)ነው፡፡

2.የስክሪን መጠን
ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደ የስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡ ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡

3.ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ(CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡

4.ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡

5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡

6.የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080 የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም ይታወቃል፡፡

7.የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ላፕቶፖችም አሉ፡፡

8. ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶች ባሉበት ገቢያ የትኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡
• ከጥራት አኳያ ደግሞ APPLEን የሚደርስ የለም፡፡ HP, Lenovo , Dell , acerም የተሻሉ ብራንዶች ሆነው ገበያ ላይ ይገኛሉ ፡፡

ብዙዎችንን ስለሚጠቅም ሼር በማድረግ ለጓደኞቻችሁ ያካፍሉ።
154 views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:12:41
hp gaming laptop
Hp new envy 4 gb graphics card
core i5–6th genaration
128 gb ssd+1000 gb hdd
8 gb ram
has keyboard light
full hd resolution
15.6"
excellent battery life

price 48500 birrየፈለጉትን ዓይነት ላፕቶፕ፡ ስልክ የማያጡበት ቻናል: ዘፀአት

For more info

Call 0928533995
0911936792
Inbox
https://t.me/zetseat12
https://t.me/zetseat92
ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
430 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:11:37
Dell inspirion core 7th genarstion
2.7ghz processor speed
core i5-7th genaration
1000 gb hdd
8 gb ram
15.6"wide screen
excellent battery life

price only 27,900 birrየፈለጉትን ዓይነት ላፕቶፕ፡ ስልክ የማያጡበት ቻናል: ዘፀአት

For more info

Call 0928533995
0911936792
Inbox
https://t.me/zetseat12
https://t.me/zetseat92
ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
272 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:10:45
10th generation High End  Gaming Ultra-slim HP Omen 15  precision Laptop with black edition

2K screen resolution

HP Omen   Gaming   Model with  latest Processor 

16-Core processor

High Quality processor with  10th generation i7  Gaming  
                 
2K IPS micro-edge  Corning
Gorilla, with Eyes detect 

16GB DDR4 RAM

1TB  PCIe NVMe SSD(faster than Hard disk)

Edge to edge screen with IPS display

8GB Nvidia RTX 3070  graphics card

DTS  speakers

15.6 " inch screen with 2k resolution

Ultra-slim  Dark-Red  color

Price.....118,500 birr የፈለጉትን ዓይነት ላፕቶፕ፡ ስልክ የማያጡበት ቻናል: ዘፀአት

For more info

Call 0928533995
0911936792
Inbox
https://t.me/zetseat12
https://t.me/zetseat92
ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
217 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:09:31
Hp Envy core i7 12th Generation   X360 Degree

Converitable,TouchScreen

Ultra Slim,4K resolution 

It Has 10 Cores & 12 Logical
Processors

512 GB SSD,PCLE NVME M.2 Type Storage

8GB  DDR4 Ram

2GB  Dedicated. Iris Graphics card

Long Last Battery Life,


13.3"  Screen Size with 4K resolution

   Price 95,000etbየፈለጉትን ዓይነት ላፕቶፕ፡ ስልክ የማያጡበት ቻናል: ዘፀአት

For more info

Call 0928533995
0911936792
Inbox
https://t.me/zetseat12
https://t.me/zetseat92
ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
203 views06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:09:01
Brand New Lenovo Thinkpad


Laptop Model :Lenovo Yoga 260

Rotation : x360 degree

Special Features
      Touch  Screen with 10 Touch
             points        
         it has pen

Processor Core i5 with turbo boost 4.5 GHz speed

Intel Core(Tm) i5-6th genaration Generation

512GB SSD storage (Faster than Hard disk)

8GB Ram

13.3 inch screen in size (with   edge To edge  angle display)

Above 7 hours battery life

Price  32,500birrየፈለጉትን ዓይነት ላፕቶፕ፡ ስልክ የማያጡበት ቻናል: ዘፀአት

For more info

Call 0928533995
0911936792
Inbox
https://t.me/zetseat12
https://t.me/zetseat92
ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
192 views06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:08:22
HP OMEN GAMING BRAND NEW
OMEN 015
Core i7-10th Gen
512GB SSD STORAGE
16GB RAM DDR4 Memory
Full HD 1080
15.6 INCH
144 HZ SCREEN REFRESH RATE

Nvidia Geforce RTX 3060  6gb  dedicated graphics(VRam)

#PRICE 98,000 BIRRየፈለጉትን ዓይነት ላፕቶፕ፡ ስልክ የማያጡበት ቻናል: ዘፀአት

For more info

Call 0928533995
0911936792
Inbox
https://t.me/zetseat12
https://t.me/zetseat92
ዘፀአት ኮምፒዩተር Zetseat Computer
201 views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:44:24
471 views14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ