Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ልዩ መልዕክት ሜክሲኮ ገነት ሆቴል አጠገብ የሚገኘው የፌዴራል ጊቢ ውስጥ ከተለያየ ቦታ | ዘሪሁን ገሠሠ

አስቸኳይ ልዩ መልዕክት

ሜክሲኮ ገነት ሆቴል አጠገብ የሚገኘው የፌዴራል ጊቢ ውስጥ ከተለያየ ቦታ የታፈኑ በርካታ አማራዎች አሉ። እነዚህ ታፋኞች ወራት ቢያስቆጥሩም ዘመድ አዝማድ ያሉበትን አያውቅም ፣ ፍርድ ቤትም አልቀረቡም። በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ የሚገኙ በመሆኑ ጉዳዩን ህዝብ እንዲያውቀው ፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና የሚመለከታቸው አካላትም እንዲከታተሉት ተማፅኖ አቅርበዋል!