Get Mystery Box with random crypto!

ለሚረዳው ይህ መረጃ ብቻውን ብዙ ይናገራል! > ዘ-ሀበሻ አሜሪካ የምትፈልገው ''ቅጥረኛ ተዋጊና | ዘሪሁን ገሠሠ

ለሚረዳው ይህ መረጃ ብቻውን ብዙ ይናገራል!

<< የፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር ኢትዮጵያን የሰብአዊ መብት ከሚጥሱ አገራት ዝርዝር ውስጥ ሊያወጣ መሆኑን ፎርይን ፖሊሲ ዘግቧል፡፡ በአሜሪካ ግምጃ ቤት ውስጥ ያሉ ምንጮቹንና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የጠቀሰው ዘገባው ይህ በቅርቡ ሊሆን እንደሚችልና ለኮንግረስ አባላትም እንዲያውቁት መደረጉን አስረድቷል፡፡ ኢትዮጵያ ከዚህ ዝርዝር ውስጥ ከወጣች ከአሜሪካ የምታገኘውና የተቋረጠው የኢኮኖሚ እርዳታ እንደሚቀጥልም አስታውቋል፡፡ ይህ የአሜሪካ መንግስት ውሳኔ ሂውማን ራይትስ ዎችና ሌሎችም የመብት ተሟጋቾች ከሚያወጡት ሪፖርትና መግለጫ ተቃራኒ እንደሆነም ጨምሮ ዘግቧል፡፡ >> ዘ-ሀበሻ

አሜሪካ የምትፈልገው ''ቅጥረኛ ተዋጊና ጉዳይ አስፈፃሚ '' እንድትሆናት ብቻ ነው!' የአንተ መጨፍጨፍና የሚደርስብህን ገደብ የለሽ ሰቆቃ የምታስተጋባው እጅ ለመጠምዘዝ ያህልና ለፍጆታ እስከዋለ ድረስ ነው!