Get Mystery Box with random crypto!

ጠመንጃ ካነሱትና ከጉልበተኞች ጋር ብቻ የሚደራደረው መንግስት! > > // አንጋፋው ፖለቲከኛ | ዘሪሁን ገሠሠ

ጠመንጃ ካነሱትና ከጉልበተኞች ጋር ብቻ የሚደራደረው መንግስት!

<< መንግስት አሁን በያዘው መንገድ እያሳየ ያለው ጠመንጃ አንስታችሁ ታጥቃችሁ ካልታገላችሁኝ እውቅና አልሰጣችጉም ከእኔ ጋር የመደራደር መብት አልሰጣችሁም የሚል መልእክት ነው እያስተላለፈ ያለው ይሄ እጅግ አደገኛ እና ሀገሪቱን ወደ ከፋ ሁኔታ የሚወስድ ነው። >>

<< አንድ መንግስት መደራደር ያለበት የግድ አንድ ፖለቲካ ሀይል ተመንጃ ስላነሳ ጉልበታም ስለሆነ አይደለም የህዝብን ጥያቄ ካነሳ ማንኛውም ሀይል ጋራ ያለውን ችግር በሰላማዊ መንገድና በድርድር ለመፍታት መዘጋጀት አለበት። >>

// አንጋፋው ፖለቲከኛ - አቶ ልደቱ አያሌው የተናገረው //