Get Mystery Box with random crypto!

ለአማራ ልዩ ሀይል የተሻለ አማራጭ የሚሆነው ብዬ የማስበው! ትጥቁን እንደያዘ ሚሊተሪውን አውልቆ | ዘሪሁን ገሠሠ

ለአማራ ልዩ ሀይል የተሻለ አማራጭ የሚሆነው ብዬ የማስበው!

ትጥቁን እንደያዘ ሚሊተሪውን አውልቆ ወደህዝቡና ቤተሰቡ ተቀላቅሎ ይታገል! ዙሮ ዙሮ የተፈራውና የገመትነው ሁሉ እየተፈፀመ መሆኑ የተረጋገጠ ነውና በየአካባቢው ሆኖ ለቀጣይ የተቀናጀ ህዝባዊ ትግል ራሱን ያዘጋጅ!

ያ ካልሆነ ደግሞ የራሱን እዝና የአደረጃጀት ሰንሰለት ዘርግቶ ገዢ ቦታ ይዞ የሚታገልበትን አማራጭ ማበጀት አለበት!

አለበለዚያ ግን በሴራ የፖለቲካ አመራሮች ግራ እንደተጋባ ዩኒፎርም ለብሶ ከወዲያ ወዲህ እንገፍ እንገፍ ማለቱን ከቀጠለ ፥ እጣፋንታው ተለቅሞ ማለቅና በጠላት እጅ መውደቅ ይሆናል!