Get Mystery Box with random crypto!

ያለፈው 1 ሳምንት ህዝባዊ ንቅናቄ ፤ ለጋራ ኮዙ በማንኛውም ጊዜ ፥ ዳር እስከዳር 'ሆ!' ብሎ | ዘሪሁን ገሠሠ

ያለፈው 1 ሳምንት ህዝባዊ ንቅናቄ ፤ ለጋራ ኮዙ በማንኛውም ጊዜ ፥ ዳር እስከዳር "ሆ!" ብሎ መነሳት የሚችል ጠንካራ ህዝባዊ ሀይል እንዳለ መረዳትም ማስረዳትም ተችሎበታል!

አላማና ግብን ለይቶ ከማሳካት ፤ ከአደረጃጀትና ስትራቴጂክ ሊደርሽፕ ከመስጠት አኳያ ግን ገና ብዙ ብዙ ርቀት መጓዝ ይጠበቅብናል!

በመሆኑም ፦ ይህ ህዝባዊ ንቅናቄና ቁጣ የፈጠረው ስሜት ሳይረግብ ፥ እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም "ፍሬ" ያለው የትግል መቋጫ ላይ ለመድረስ እንድንችል ፦

የትግሉን መሪዎች ☞ መፍጠር
የጋራ አላማና ግብን ☞ መለየት
ጠንካራ አደረጃጀት ☞ መዘርጋት

ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ፥ ሰፊና አፋጣኝ ስራዎች መሠራት ይኖርባቸዋል!

ህዝባዊ ጥያቄዎች ምላሽ እስካላገኙ ፥ የተዛቡት እስካልተስተካከሉ ፥ የታመሙት እስካልተፈወሱ ድረስ ህዝባዊ ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

"የሠላም በሮች ሲዘጉ ፤ የአመፅ በሮች ወለል ብለው ይከፈታሉ!"

#Amhara_Resistance