Get Mystery Box with random crypto!

ትህነግ ወያኔ ከፍተኛ የሆነውን የሚካናይዝድ አቅሙን የሚጠቀመው ወልቃይት ላይ መሆኑን ቀደም ብሎ ከ | ዘሪሁን ገሠሠ

ትህነግ ወያኔ ከፍተኛ የሆነውን የሚካናይዝድ አቅሙን የሚጠቀመው ወልቃይት ላይ መሆኑን ቀደም ብሎ ከመገናኛ ሬዲዮናቸው የተገኘው መረጃ አረጋግጧል! ህዝባዊ ሰራዊቱም በቂ መረጃና ዝግጅት ስለነበረው በጉጉት የሚጠብቀው እስኪተነኩሱት ነበር! እየቀመሱ ነው!

በሰቆጣ አበርገሌ ቀድሞ አሸባሪው ይዟቸው የነበሩ ሁለት ወታደራዊ ቦታዎችን የወገን ጦር ከመቅፅበት ላፍ አርጓቸዋል! ወያኔ አሁን ከጀርባ ፣ ከፊት ፣ ከጎን ፣ ....እሳቱን ለኩሶ በሚገባ ሳንድዊሽ ሆኖ እየተጠበሰ ነው!

ይህ ሁሉ ግን በአንድ መቋጠሪያ ሊታሰር ይገባል!

መቋጠሪያውም "ድል!" ብቻ ነው! win the War rather than the little battle!

ታሪክ የሚፃፈው በአሸናፊ እጆች ብቻ ነው!

ለዚህ ደግሞ እያንዳንዳችን ሀላፊነትና ግዴታችንን መወጣት አለብን!