Get Mystery Box with random crypto!

ብርቱው ጓዳችን በፀና ተይዟል! ከወራት በፊት በአጋጣሚ ሳገኘው ፤ 'ዘርሽ የጤናዬ ሁኔታ ከጊዜ ወ | ዘሪሁን ገሠሠ

ብርቱው ጓዳችን በፀና ተይዟል!

ከወራት በፊት በአጋጣሚ ሳገኘው ፤ "ዘርሽ የጤናዬ ሁኔታ ከጊዜ ወደጊዜ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል! በፀሎት አስቡኝ!" ነበር ያለኝ!

ወዳጆቼ እባካችሁን ይህን ቪዲዮ ተመልከቱት ፤ በቻላችሁት ሁሉ ትረዱትና ትጸልዩለት ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን !

ወንድማችን ይድነቃቸው አዲስ ባጋጠመው ድንገተኛ የጤና መታወክ የተነሳ ጤናው በእጅጉ ተጓድሏል። የደም መርጋት (subacute proximal Deep vain thrombosis) በሚባል የጤና መታወክ የተነሳ የህክምና ሂደት ላይ እያለ በድጋሚ ልቡ ላይ ደም ረግቶ ( Acute thrombotic occlusion ) አጋጥሞት በህክምና ላይ ይገኛል። ስለሆነም የተሻለ ህክምና ያገኝ ዘንድ ወዳጆቹ ይህንን ጎ ፈንድሚ አዘጋጅተናልና ። በቻላችሁት ሁሉ ትረዱትና በፀሎትና በዱአ ታስቡት ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን!

በየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000 271 784 938
ይድነቃቸው አዲስ መኮንን

ጎ ፈንድሚ https://gofund.me/13feebf7

#ሼር ማድረግም ትልቅ ድጋፍ ነውና መልእክቱን ያጋሩት ዘንድ እጠይቃለሁ!