Get Mystery Box with random crypto!

ዜና ቤተክርስቲያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ zenatewahedo16 — ዜና ቤተክርስቲያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ zenatewahedo16 — ዜና ቤተክርስቲያን
የሰርጥ አድራሻ: @zenatewahedo16
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ በቅድስት በቤተክርስቲያን ዙሪያ መነሻ ያደረጉ ዜናዎችን ከቤተክርስቲያን ልሳናት ከሆኑ ምንጮች በማቅርብ መረጃ መለዋወጥ።

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-19 11:30:48 #Update

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሀገራዊ ሰላም በተመለከተ ተወያይቶ ውሳኔ በማስተላለፍ ውሳኔውን የሚያስፈጽሙ አባቶችን ሰይሟል።

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ 23 የመወያያ አጀንዳዎችን አጽድቆ በመወያየት ልዩልዩ ውሳኔዎችን ማስተላለፍ ጀምሯል።

ዓመታዊው የግንቦቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ጉባኤ ግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ.ም በጸሎት ከተጀመረ በኋላ በትላንትናው ዕለት በጠዋቱ መርሐ ግብር የቅዱስነታቸውን የመክፈቻ መልዕክት አዳምጧል።

በመቀጠልም ሰባት አባቶችን የያዘ የአጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴ አባላትን በመሰየም አጀንዳዎችን አዘጋጅተው እንዲያቀርቡ ካደረገ በኋላ በኮሚቴው ተዘጋጅተው የቀረቡለትን አጀንዳዎች መርምሮ ማስተካከያ ካደረገባቸው በኋላ አጽድቋቸዋል።

በመቀጠልም በአጀንዳዎቹ ቅደም ተከተል መሰረት የቅዱስነታቸውን የመክፈቻ መልዕክት ያጸደቀ ሲሆን ሀገራዊ ሰላም በተመለከተ ተወያይቶ ውሳኔ በማስተላለፍ ውሳኔውን የሚያስፈጽሙ አባቶችን ሰይሟል።

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬ ጠዋት የጉባኤ ውሎው ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን እንደሚያስተላልፍ የሚጠበቅ ሲሆን ከሰዓት በኋላን ጨምሮ እስከ እሁድ ድረስ በበዓላት ምክንያት ጉባኤው እንደማይካሔድ ታውቋል።

ምልዐተ ጉባኤው ከሰኞ ጠዋት ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን በማከናወን ቀሪ አጀንዳዎችን መሰረት ያደረጉ ውሳኔዎችን ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

ምንጭ፦ የኢኦተቤ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
1.1K viewsBiruክ በላይ, 08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 17:46:02
ሰንበት ተማሪዎች ይፈቱ፣ መንግስት ሁሉንም እምነቶች በእኩል ይይ።
ኦርቶዶክሳዊነት ወንጀል አደለም።
1.0K viewsBiruክ በላይ, 14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 17:44:37
841 viewsBiruክ በላይ, 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 08:50:33 . . .
ሰማይ ነሽ ብለን ስንደነቅ ምድር ኾነሽ ያለ ዘር ታበቅያለሽ። ምድር ነሽ ስንል ሰማይ ቤት ደርሰሽ ዙፋን ትዘረጊያለሽ። በሰማይ አንድ ልጅ ብቻ ቢኖር የእርሱም እናቱ ኾንሽ። አብ አንድ ልጅ ቢኖረው የእርሱ እናቱ ትኾኝው ዘንድ ሙሽራው አደረገሽ። ያለ እናት ቢወልደው ያለአባት ወለድሺው። ታዲያ ምን ዓይነት ቤት ይችልሽ ኖሯል? እመቤታችን ሆይ በደጅ የተወለድሽው በገዛ እጅሽ ከዐቅማችን ስለገዘፍሽ ነው።

እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአንቺ ማደሪያ የሚበቃ ቤትም ሰውነትም አሁንም ገና አልሠራንም። ግን የጎደለባት ጓዳችንን ባለሽበት ማየትሽ አይቀርምና ውኃ ውኃ የሚለውን ኑሯችንን መዓዛ ወይን አርከፍክፊበት።

እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ!

(ለሦስተኛ ጊዜ የተለጠፈ)
952 viewsBiruክ በላይ, 05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 15:23:52 https://www.facebook.com/SentAresema. የቅድስት አርሴማ ወዳጆች ተጋብዛችኋል።
952 viewsBiruክ በላይ, 12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 16:17:43
የውይይት መድረኩ በእስልምና በኩል እንድህ መቀጠሉ እጅግ ይገርማል ነገር የክፋትና የአጋንንት ሀሳብ ይበተናል እንጅ አይተርፍም እናንተ ነፍስ በመግደል ስዖል እኛ በሞታችን ህይወት እንዳለን እናምናለን የተከራያሃትን ቤት እና የተዋስካትን ንብረት በአግባብ ባትጠብቀም መዘዙ ብዙ ነው ወዳጀ...
1.0K viewsBiruክ በላይ, 13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 14:34:51 Share 'Orthodox Christian stand strongly.docx'
834 viewsBiruክ በላይ, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 14:34:51 የምንችል ይህን አንብበን ለላገኘነው የተወህዶ ልጆች ሁሉ እንካፍል ፣ መቼም ምን እስከምንሆን እንጠብቃለን እነሱ እኛን ለመግደል መስብሰቢያችን ቤተክርስቲያንን ለማቃጣል የሀገራችንን ታሪክ ለማበላሸት ሃይማኖትን ከብሔር ለመቀላቀል ተጠራርተው ሲምክሩብን እኛስ? መንቃት አለብን ጠላቶቻችን ተቧድነዋል። እንንቃ ቤተክርስቲያን እንጠብቅ ስጋ ነብሳችንን እየጠበቅን በአይን ጥቅሻ መረጃ እንለዋወጥ።
733 viewsBiruክ በላይ, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 14:16:13
የትንሣኤ ልጆች ሥራችሁ ድንቅ ነው!


ሞት በደነገጠበት ትንሣኤ ወደ ሕማማት እንዳንመለስ ስጋት ነበር። ከታሪካዊ ኀፍረት ድነናል።


ማኅበራቱ የጠሚሩን የጉብኝትና የሥልጠና ጥሪ በመቃወም ጎን ያለው የአቋም መግለጫ በማውጣት ውሣኔአቸውን አሳውቀዋል።


እኛም ኮርተንባችኋል።
709 viewsBiruክ በላይ, 11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ