Get Mystery Box with random crypto!

መፍትሔዎች ሁሉ ወደ 7ቱ በሞዐ ተዋሕዶ ግብረ ኃይል የተገለጡ የኦርቶዶክሳዊያን ጥቄዎች መዋቅራዊ፣ | ዜና ቤተክርስቲያን

መፍትሔዎች ሁሉ ወደ 7ቱ በሞዐ ተዋሕዶ ግብረ ኃይል የተገለጡ የኦርቶዶክሳዊያን ጥቄዎች መዋቅራዊ፣ ሕጋዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ርእዮታዊ መፍትሔ ማግኘት ያመለክታሉ! ሁሉም ጥረቶችና ሂደቶች ወደእነዚህ ጥያቄዎች መመለስ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ መቀረጽና መፈጸም ይኖርባቸዋል። የሕግ ዐብይ ኮሚቴው መግለጫ መሠረታዊ ነጥቦችን አንስቷል።