Get Mystery Box with random crypto!

ከጸሐይ መውጫ እስከ መግቢያ ድረስ፣ ከአጽናፍ እስከአጽናፍ፣ ከዓለም ዳርቻ እስከ ዓለም ዳርቻ፣ በወ | ዜና ቤተክርስቲያን

ከጸሐይ መውጫ እስከ መግቢያ ድረስ፣ ከአጽናፍ እስከአጽናፍ፣ ከዓለም ዳርቻ እስከ ዓለም ዳርቻ፣ በወጀብ እና በፍርድ ሸንጎም መካከል፣ ወደ የት እንደሚወስድ በማይታወቅ የዞረበት መንገድም ላይ ብሆን... አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው። መታመኛነትህም ታላቅ ነው።

"From the rising sun to the setting same
I will praise Your name (I'll still bless You)
Great is Your faithfulness to me (I'll still bless You)
Yes I'll still bless You
In the middle of the storm
In the middle of my trial
I'll still bless You
When I'm in the middle of the road
And I don't know which way to go (I'll still)
I'll still bless You"