Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ከትናንት ጀምሮ በመን | Adiss News

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ከትናንት ጀምሮ በመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች እና ታጣቂዎች መካከል ግጭት እንደተቀሰቀሰ የአገር ውስጥ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። በግጭቱ የሰው ሕይወት እንደጠፋና ንብረቶች እንደወደሙ የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል። ግጭቱ የተፈጠረው ከአጣዬ ከተማ ወጣ ብለው በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ነው። ወደ ገጠር ቀበሌዎች ገብቶ ከመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች ጋር ግጭት ውስጥ የገባው የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች እንደሆኑ የዓይን ምስክሮች ገልጸዋል።

Via:- Wazema
@Zenalerase